🚨የቀን 29/05/2017 የሰከላው ግዮን ብርጌድ
ታላቅ ተጋድሎና የሽብር ቡድኑ ያደረሰው ውድመት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በትናንትናው ዕለት በኮሎኔል ድባቤ የሚመራው የብርሃኑ ጁላ ጦር ከሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ተንቀሳቅሶ የነበረ መሆኑን እና ከጥዋቱ 2:00-9:00 አሸባሪውን ሀይል ግዮን ብርጌድ በከበባ ሲቀጠቅጡት መዋሉን መዘገባችን የሚታወስ ነው። ከ9:00 በኋላ ግዮን ብርጌድ መንገዱን ከፍተው ጠላትን ወደ እሮቢት አሳልፈውታል።
ጠላት እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠ እያለ አይበገሬዎቹ ዘንገና ብርጌድ ጠላትን እሮቢት ላይ ደፈጣ በመያዝ በብሬን እና በስናይፐር አቀባበል አድርገውለታል። በዚህም አናብስቶቹ የደፈጣ መሀንዲሶች ዘንገና ብርጌድ ሁለት ጥቁር ክላሽ ማርከዋል። በዚህ ሀፍረትን የተከናነበው ኮሎኔል ድባቤ ከባድ መሳሪያ ሞርተር 120 በመተኮስ ዋጋዬ ጎበዜ የተባለች የ65 አመት እናት ዜና አዲስ የ9ኝ አመት ፣ ፍቅር አዲስ የ17 አመት 2 የልጅ ልጆቿ እና ከ7 ቁም ከብቶች ጋር በግፍ ተጨፍጭፈዋል።
በትናንትናው ዕለት ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ 7 ጥቁር ክላሽ እና ከሦስት ሽህ በላይ በዛት ያለው ተተኳሽ መማረክ የቻለች ሲሆን አይበገሬዎቹ ሃይሌ አድማሱ ሻለቃ 2 የአገዛዙ ወታደር ከነ ጥቁር ክላሻቸው መማረክ ችለዋል።
ግትም ሽለቃ በ10 አለቃ የቆዬ፣ የሃይሌ አድማሱ ሻለቃ በጀግኖቹ መሉጌታ አዱኛው ሻለቃ መሪነት ፣ በፈኖ ሮቤል እና ፋኖ ወርቁ ይታይህ ዘመቻ መሪነት የተመራ ሲሆን መብረቁ ሻለቃ በጀግናው ፋኖ እንደሻው ጌታነህ እና በነፍጠኛው ሻለቃ አበጀ እየተመራ ጠላትን በመናበብ እንደ እባብ ሲቀጠቅጡት ውለዋል።
በሌላ በኩል የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር ግዮን ብርጌድ በክንደ ነበልባሉ ሻለቃ ደምስ የሚመራው አባግስ ሻለቃ ወደ ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ዘልቀው በመግባት 4 የአገዛዙ ወታደር የደመሰሱ ሲሆን አድማ ብተናን እና ባንዳ ሚኒሻን ሲያሳድዱት ውለዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ 15 የአገዛዙ ወታደር የተደመሰሰ ሲሆን ብዛት ያለው የአገዛዙ ወታደርም ሊቆስል ችሏል።
በአጠቃላይ በትናንትናው ዕለት ከ2:00-11:00 አውደ ውጊያ የተካሄደ ሲሆን ያለምንም መስዋዕትነት አናብስቶቹ ግዮን ብርጌድ ጠላትን ሲቀጠቅጡት ውለዋል። በዚህ አውደ ውጊያ የፋኖን የበላይነት ያረጋገጠ እና የአገዛዙን ሰራዊት ተስፋ ያስቆረጠ ሆኖ ተመዝግቧል።
የተማረኩ ቁስለኞችንም ፋኖ እያሳከመ ይገኛል። አሸባሪው አብይ አህመድ እንደሚለው ፋኖ ዘራፊ እና አሸባሪ ሳይሆን የአለም አቀፍ ህጎችን የሚያከብር የነጻነት ታጋይ ነው።ሙሉ የምርኮኞችን ቃለ መጠይቅ ለመላው የአማራ እና የኢትዮጵያ ህዝብ በቅርብ ቀን እናደርሳለን።
✍️የቻለ አድማሱ የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ
ክፍለጦር የግዮን ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
አርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084