ነበልባሎቹ በዕለተ ዮሐንስ በአገዛዙ ሰራዊት
ላይ በሰነዘሩት ጥቃት ጀብድ መፈፀማቸዉ ተገለፀ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ስር የሚንቀሳቀሰው ሺ አለቃ አራት ቀጫጭኖቹ ፋኖች ከባልጪ ከተማ በመንቀሳቀስ ዛሬ በጥር 30/5/2017ዓ.ም በምንጃር ሸንኮራ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን በፈዋሽነቱ የሚታወቀውን የሸንኮራ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን በዓል ለማስከበር እና ፖለቲካዊ ፍጆታ ለማግኘት ወደ በሳ እና ዮሐንስ ያመራው የአገዛዙ ወንበዴ ሀይል ታቦታቱ በክብር ወጥቶ ከገባ በኋላ በ 8:00 ፋኖ ወዳለበት በቆረጣ የተንቀሳቀሰውን አሰስ ገሰስ አረመኔ ሰራዊት በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ የሚመራው ነበልባል ብርጌድ ተፈንጣሪ ሺ አለቃ ሦስት ፋኖች ባደረጉት ደፈጣ የአገዛዙን ደንገጡር ሰራዊት እንዳይሆን አድርገው 4 ቁስለኛ 3 ሙት አድርገው ወደመጣበት የመለሱት ሲሆን አገዛዙ እሬሳውን ለክብረ በዓሉ የመጡ አንጋሾችን ነጠላ በመንቀጥ እየለበሱ እሬሳና ቁስለኛ ያነሱ መሆኑን ከአይን እማኞች አረጋግጠናል።
🗣መረጃው/የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም
ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ ፋኖ ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
አርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084