ዛሬ ዛሬ ሙሉ በሙሉ የተረዳሁት የሐበሾች ስር ነቀልት ስሜት መሆኑ ነው። ከዐሥረኛ ፎቅ እጅ ለእጅ ተያይዘው ሆሆሆ ብለው እርስ በርስ ተነዳድተው ይወድቃሉ።
ለእነሱ ዋናው ጉዳይ መውደቁ ሳይሆን ከፋም ለማም እጅ ለእጅ መያያዙ ነው።
የስንብት ቀለማት በአዳም ረታ✍
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
ለእነሱ ዋናው ጉዳይ መውደቁ ሳይሆን ከፋም ለማም እጅ ለእጅ መያያዙ ነው።
የስንብት ቀለማት በአዳም ረታ✍
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery