♻️በረመዷን ለማስፈጠሪያ ሀይላንድ ውሀም ቢሆን አድርግ የግድ በሬ መጣል አይጠበቅብህም እንጀራ ጋጋሪ መፈለግ አይጠበቅብህም ከዛሬው ከጁመአ ኹጥባ የተወሰደ እጅግ አንገብጋቢ ሁሉም ለወዳጅ ዘመዱ ሼር ያድርጉ ኹጥባው ይለቀቃል ይጠብቁን
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል