ተወደህ እጅ አልሰጥም ባይ አይሆን ሲሉት አባባይ ማርከኸኝ ባንተ ስረታ አትቅጣኝ ተው በዝምታህ አይ ተስፋ ይዤበት ገና ዛሬም ነጋ እንደገና አፍቅሮኝ እየባዘነ ልብህ መች ችሎ አመነ እንደዋዛ ተው ስትፈቀር ዋ ስትል ኋላ እንዳትቀር አጉል ኩራትህን ተወት አርግና ወደኸኛል እመና አንተ ሰው ኧረ አንተ ሰው ኧረ አንተዬ አንተ ሰው ኩራትህን ቀንሰው ተው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏