አሞኛል ብዬም አላመንኩም ብቻ እንደው ደህና አይደለሁም
ውስጤ አንድ ነገር ይሰማኛል እሷን ሳስባት ይጨንቀኛል
ወይኔ ወይኔ ምነው ሳልላት ላልላት ሄደች ሳትነግረኝ ሳላያት
በደስታሽ እደሰታለሁ በሀሳብሽ ሁሌ እስማማለሁ
እንዳልሽው ይሁን ብያለሁ መሄድሽን ያው ችዬዋለሁ
ተሰማኝ ብቸኝነትሽ ለሄድሽው ሳልቀየምሽ
ተመኘሁ ጥሩ አሰብኩልሽ የልብሽ እንዲሞላልሽ
ተይ ተይ ተይ ተይ እሙ ተጨንቂያለሁ
ተይ ተይ ተይ ተይ እሙ ግን እልሻለሁ
መኝታ ቤቱ መብራቱ ሳሎን ጓዳው መስኮቱ
አምጣልኝ አለኝ አንቺን የፍቅር ቤቴ ጌጤን
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ውስጤ አንድ ነገር ይሰማኛል እሷን ሳስባት ይጨንቀኛል
ወይኔ ወይኔ ምነው ሳልላት ላልላት ሄደች ሳትነግረኝ ሳላያት
በደስታሽ እደሰታለሁ በሀሳብሽ ሁሌ እስማማለሁ
እንዳልሽው ይሁን ብያለሁ መሄድሽን ያው ችዬዋለሁ
ተሰማኝ ብቸኝነትሽ ለሄድሽው ሳልቀየምሽ
ተመኘሁ ጥሩ አሰብኩልሽ የልብሽ እንዲሞላልሽ
ተይ ተይ ተይ ተይ እሙ ተጨንቂያለሁ
ተይ ተይ ተይ ተይ እሙ ግን እልሻለሁ
መኝታ ቤቱ መብራቱ ሳሎን ጓዳው መስኮቱ
አምጣልኝ አለኝ አንቺን የፍቅር ቤቴ ጌጤን
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏