መልካም ድካም ፍቅር ቢያጸና ላንተው ባንተው ብዙ የሆንኩትን ችየ ባስብ ባስብ ምክንያት ስሜ እስከሚጠፋኝ ቻልኩት ቻልኩት አሁን ግን በጣም ከፋኝ እኔስ በጣም ከፋኝ ያኔ የኔዋ ብለኸኝ ነበረ አሁን አልል ቃል ለምን ተሰበረ ብገፋም ብከፋም ላልወቅስ ፈጥኜ እራስ ወዳድ ሆኜ ቃል ያለኝ ሀቅ ያለኝ ሰው እንደመሆኔ ብቸኛ ነኝ እኔ የመውደድ ሸማ ድርና ማጉ ከሀብትም በላይ ለና ከወጉ እምነት ነበረ ክብር ማረጉ ተርፏል ልቤ መልካም ስሜቱ እንዴት ይገፋል ፍቅር ከቤቱ ይብላኝ ግን ላንተው ቀረኝ ትዝብቱ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏