ኧረ አንዳንዴ አንዳንኔ አንዳንዴ ለሰው ማሰብ የለም እንዴ ተይ አንዳንዴ አንዳንኔ
ለሰው ማዘን የለም እንዴ ጉድ ነው የኔ ባንቺ መታመሜን ርቄ ከመንገዴ ጉድ ነው የኔ እንኳን አንቺ ቀርተሽ ሀገር ያውቅ የለ እንዴ ጉድ ነው የኔ ግፍ ይጠብቅሻል የትም አይበጅሽም ጉድ ነው የኔ አንድ ነገር ብሆን ለሰማይ ቤትሽም አንቺን አንቺን ብሎ ሲንሰፈሰፍ ሆዴ ምንድነው ዝምታው ፍቅር አይደለም እንዴ በጊዜ ካልደረሽ ፈጣሪን ፈርተሽ ባንቺ መሞቴ ነው ምስኪን አፍቃሪሽ እኑ የኔ ብዬ ልጥራሽ እንደ እምዬ እኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ምነው የኔ እሺ በይኝና ፍቅርሽ ያስከብረኝ ምነው የኔ እስኪ የኔ እምለው አንድ ሰው ይኑረኝ ምነው የኔ በይ እንግዲህ አግዢኝ ልኑር እፎይ ብዬ ምነው የኔ ነፍሴን በአምላኬ ላይ ልቤን በአንቺ ጥዬ አንቺን አንቺን ብሎ ሲንሰፈሰፍ ሆዴ ምንድነው ዝምታው ፍቅር አይደለም እንዴ በጊዜ ካልደረስሽ ፈጣሪን ፈርተሽ ባንቺ መሞቴ ነው ምስኪን አፍቃሪሽ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏