እራሴን ሆኜ መኖር ታውቃለህ ልምዴ ነበር
ታዘብኩት ይሄን ምድር ጣፋጩም ጊዜ ሲመር
ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው ጎዳኝ መምሰል እንዳልተጎዳሁ
ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ አንተ ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ
የሆንኩልህ የምንጭ ውሃ የቆጠርከኝ ከበረሃ
ተረዳሁት ሞኝነቴን ድንገት ሳጣው ካንተ እምነቴን
ህመምስ ይጎዳል ምነኛ ቢችሉት እንደ ደስተኛ
ሀዘኔን ደብቄው ሰው መሃል ማረሬ ቆይ ምን ይተቅምሃል
ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል
ማደር ከእንባዬ ካይኖቼ መሀል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ታዘብኩት ይሄን ምድር ጣፋጩም ጊዜ ሲመር
ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው ጎዳኝ መምሰል እንዳልተጎዳሁ
ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ አንተ ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ
የሆንኩልህ የምንጭ ውሃ የቆጠርከኝ ከበረሃ
ተረዳሁት ሞኝነቴን ድንገት ሳጣው ካንተ እምነቴን
ህመምስ ይጎዳል ምነኛ ቢችሉት እንደ ደስተኛ
ሀዘኔን ደብቄው ሰው መሃል ማረሬ ቆይ ምን ይተቅምሃል
ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል
ማደር ከእንባዬ ካይኖቼ መሀል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏