ሰበቡ ብዙ ነው እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባለየሁት
ባልወደድኩህ ምን ነበር ምቀኛው ብዙ ነው እንደ አፈር
ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር
እናቴን ተውኩኝ አባቴን ተውኩኝ ፍቅርህን ብዬ
ያለኝን ካድኩኝ ላንተ ስል ራሴን ከፈልኩኝ
ያለኝን ንብረቴን በተንኩኝ ላንተ ስል እውቀቴንም ናኩኝ
ክብሬንም ማዕረጌንም ተውኩኝ ላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴ
ለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴ ላንተ ስል ፈጽሞ አይቆጨኝም
አንድ ቀን አይታሰበኝም
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ባልወደድኩህ ምን ነበር ምቀኛው ብዙ ነው እንደ አፈር
ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር
እናቴን ተውኩኝ አባቴን ተውኩኝ ፍቅርህን ብዬ
ያለኝን ካድኩኝ ላንተ ስል ራሴን ከፈልኩኝ
ያለኝን ንብረቴን በተንኩኝ ላንተ ስል እውቀቴንም ናኩኝ
ክብሬንም ማዕረጌንም ተውኩኝ ላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴ
ለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴ ላንተ ስል ፈጽሞ አይቆጨኝም
አንድ ቀን አይታሰበኝም
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏