...............
🍀وَاللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّن بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ
شَيْئًا
🍀አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ..
ውስጤን ከነካኝ የቁርአን አያ..
ትንሽ ሙሲባ ነካኝና..ውስጤ የማይሆኑ ሀሳብ ጀመረ...
አላህ አይወደኝም .. ቢወደኝማ ... አይፈትነኝም ነበር አለኝ ውስጤ
ወዲያው ከላይ ያለው የቁርአን አያ አነቃኝ.. አላህ ከትንሽ. ከጠብታ ፈሳሽ .. ፈጥሮኝ .. አሁን አቅም ሰቶኝ .. ማሰቢይ ማገናዘቢያ አርጎልኝ.. እሱ እንዳስብ በሰጠኝ ታላቅ አዕምሮ .. አላህን አሳንሼ አሰብኩ...
ሀቂቃ የሆነ የቁርአን አያ ትዝ አለኝ..
🍀إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ
🍀ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡
አላህ ከሰጠኝ ብዙ ፀጋ ትቼ ..
በራሴ በመሀይምነቴ አላህን ማማረር ጀመርኩ....
ያረቢ ደካማነቴን አለማወቄን.ይቅር በለኝ🤲😔
🍀وَاللَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ
🍀አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير.