ጀልባ ውሓ ላይ መሆኗ ችግር የለውም
ውሓ እሷ ውስጥ መግባቱ ግን ችግር ያመጣል ።
አማኞች ዱንያ ላይ መሆናቸው ችግር የለውም
ዱንያ በአማኞች ቀልብ መግባቷ ግን ችግር ያመጣል
ውሓ እሷ ውስጥ መግባቱ ግን ችግር ያመጣል ።
አማኞች ዱንያ ላይ መሆናቸው ችግር የለውም
ዱንያ በአማኞች ቀልብ መግባቷ ግን ችግር ያመጣል