ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ትዩብ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Дизайн


Buy ads: https://telega.io/c/orthodox_graphics1

በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ
--> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል
--> እለታዊ ጥቅስ
--> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Дизайн
Статистика
Фильтр публикаций


እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇

https://t.me/addlist/Hi8NJ3zE-GA2N2Nk


Репост из: ዲያቆን ንጋቱ ተሰማ
ሥላሴ ያፅናናሉ፣ ሥላሴ ያበረታሉ፣ ሥላሴ ያስታግሳሉ✝️ 7 🕯️❤️‍ ሥሉስ ቅዱስ✝️


3ሺ የቲክቶክ ቤተሰብ ማፍራት ችለናል እናመሰግናለን

https://vm.tiktok.com/ZMkaHmqwp/

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


Репост из: ዲያቆን ንጋቱ ተሰማ
እንኳን ለፍቁረ እግዚዕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል አደረሰን።

ጥር 4 ቀን በሞት ፈንታ እንደ አባቶቹ ሄኖክና ኤልያስ የተሰወረበት ዓብይ በዓሉ ነው፡፡


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🚨ታላቅ የእርዳታ ጥሪ❗️❗️

  በፈጣሪ ስም እንጠይቃችኋለን‼️

🟣በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የምትመለከቷት ህፃን ስሟ ሳያት አበበ ሲሆን የተወለደችው ደብረዘይት ነው ።

ከተወለደች ወደ 8 ወር ሊሆናት ነው እናም ከተወለደች ጀምሮ በልብ ህመም ምክንያት ስትሰቃይ ቆይታለች እናም በአፋጣኝ የህክምና እርዳታ ካልትደረገላት ህመሙ የከፋ ደረጃ ላይ እንደሚደርስ ዶክተሮች ተናግረዋል ።

🟣ቤተሰቦቿም የተጠየቁትን ገንዘብ ማግኘት ባለመቻላቸው ለእርዳታ እጃቸዉን ዘርግተዋል እናንተም የተቻላችሁን እንድታደርጉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን እህታችንን እናድናት። በፀሎታችሁም አስቧት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🟣 እባካችሁ እህታችንን እናትርፋት 50ም 100ም ብትሆን
ያለንን እናዋጣ ።

የእናቷ አካውንት ⬇️

🏦CBE -
1000510539854 - እመቤት ደረጄ

🏦አዋሽ ባንክ - 01347510611300 - እመቤት ደረጄ


🙏ይሄንን መልዕክት ለምታውቋቸው በሙሉ #Share ማድረግ እንዳትረሱ 🙏🙏


የቻናላችን ኦውነር የሆነው ቃለአብ ሀይሉ(ኪን ቃል ) ክብር ምስጋና ለመድኃኔዓለም እድሜ ተጨመረለት 🥰 መልካም ልደት ለቻናላችን ኦውነር 🙏🧡




Репост из: ዲያቆን ንጋቱ ተሰማ
ደና ዋላቹ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እመቤት ደረጄ(CBE - 1000510539854)

የቻላችሁትን እንድትተባበሩን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ይላሉ የህፃኗ ቤተሰቦች 🙏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በሰብአዊነት እንተባበራቸው 🙏


ሊታይ የሚገባ 👇👇

📱https://vm.tiktok.com/ZMkynQ5ga/


📱 በዩትዩብ ቻናላችን በቅርብ ቀን

ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ


✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


የቅዱስ ሉቃ ወንጌል ፪-፰

#እንኳን ለአምላከ አማልክት ወእግዚአ አጋእዝት ወንጉሠ ነገሥት ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ወወልደ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ አድርጎ ያለመከፈል ያለመለወጥ ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷም ነፍስን ነስቶ ያለ ዘርዓ ብእሲ በፍጹም ተዋሕዶ በዓለም ለዓለም ለታየባት ተወልዶ ላዳነን ለቅድስት ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል


✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ በአሉን የበረከት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏


"የጌታ ልደት በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ"

ቀዳማዊ አምላክ ዛሬ ተወለደ፤ ጥንቱን ገንዘቡ ባይደለ ባህርይ ተገኝ፤ እርሱ ቀዳማዊ አምላክ ነው፤ ሰው በመሆኑም ከባህርይው አልተለወጠም፡፡ የመለኮቱ መገኝትም ከእመቤታችን ከተወለደ ወዲህ አይደለም፤ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ጥበብ ነው እንጂ፤ የማይታመም እርሱ ከባህርይ መለኮቱ ሳይለወጥ ሕማም የሚስማማውን ስጋን ተዋሃደ፡፡ ዳግመኛም በልዑል ዙፋን ላይ ተቀምጦ ያለ እርሱ በበረት ተጣለ ስጋ ሳይሆን የነበረ የማይዳሰስ ወልድ ዋህድ ዛሬ ስጋን በመዋሃድ ተዳሰሰ፤ ሃጢአትን የሚያስተሰርይ እርሱ በጨርቅ ተጠቀለለ፡፡

መፅሃፍ እንዲህ አለ፦ ብልህ ሽክላ ሰሪ የሚሰራውን የለዘበ ጭቃ በአገኝ ጊዜ ከእርሱ መልካም እቃ እንዲሰራ እንደዚሁ ጌታችን የዚህችን ድንግል ንፁህ ስጋዋን ንፅህት ነፍሷን ባገኘ ጊዜ ነፍስ ያለችውን ስጋ ሊዋሃደው ፈጠረ፡፡ እንደወደደ ከድንግል ነፍስን ስጋን ፈጥሮ ለበሰ እርሱንም ተዋህዶ ዛሬ ተወለደ ሕፀፅ ያለበት ነው ብሎ ባህርያችንን አልተወውም ፤ ስጋን በተዋህዶ ጊዜ ቃል ከምላቱ አልተወሰነም፤ ስጋ የፈጣሪ አካል ባህርይ በሆነ ጊዜ ፍፁም አምላክነትን አገኝ እንጂ፡፡ ምን እላለሁ? ምንስ እናገራለሁ? ከዘመን አስቀድሞ የነበረ እርሱ ትንሽ ህፃን ሆኗልና፡፡

እኔ ፈፅሜ አደንቃለሁ፤ ከሰማየ ሰማያት በላይ የሚሆን በዘላለማዊ ዙፋን የሚኖር እርሱ በበረት ተጣለ ከስጋዌ አስቀድሞ አይዳሰስ የነበረ አንዱ እርሱ በምድራውያን እጅ ተዳሰሰ ሃጢአትን የሚያስተሰርይ እርሱን በጨርቅ ጠቀለሉት፤ ይህን ወዷልና፡፡ ክብሩ ተለይቶት የነበረ ስጋን ክቡር አምላክ ሊያደርገው፤ የፀጋ ገዥነትን አጥቶ የነበረ ስጋንም የባህርይ ገዥ ሊያደርገው ወደደ፤ አዳም ከእኛ እንዳንዱ ሆነ ያለውንም ሰው በመሆን ሊገልጠው ወደደ፡፡


✨የጌታ ልደት✨
    🪔🪔🪔🪔

🗓የጌታ ልደት ክርስቲያናዊ ክብረ በዓል
ከጾም መጨረሻ በኋላ የሚመጣ መልካም ቃላትና በጎ ፈቃድን የምንለዋወጥበት ቀን ብቻ አይደለም፡፡ነገር ግን እውነተኛ በዓል ከደስታውና ከአከባበሩ ጋር በዓሉን ተከትሎ የሚመጣ መልካም ነገርና ጥበብን ሁሉ የምንማርበት ነው፡፡ለመሆኑ ከበዓላት የምንማረው በጎ ነገር ምንድን ነው?                        ፩.ትህትና   
  ከገና በዓል የምንማረው ታላቅ ነገር ትህትና ነው፡፡ጌታችን በቤተልሔም ይሁዳ በከብቶች በረት በመወለዱ ምሳሌውን ትቶልናል፡፡ጌታችን ሲወለድ ብዙ አጀብና ክብር አልነበረም፡፡ወደ ዓለም ሲመጣ ለሁሉም እየታየ በኪሩቤልና በሱራፌል ሠረገላ ላይ ተቀምጦ ለዓለሙ ሁሉ እያወጀ መሆን ይገባው ነበር፡፡ነገር ግን ለውጫዊ ዕይታ ትኩረት አልሰጠም፡፡በቀዝቃዛ ወራት በብርድ ቀን በሌሊት ማንም ትኩረት ሊሰጥ በማይችለው በከብቶች ግርግም ተወለደ፡፡የሚለብሰው በቂ ልብስ አልነበረውም፡፡ የጌታ በከብቶች በረት መወለድ ትህትናን የምንማርበት ትልቁ ትምህርት ቤት ነው፡፡ትሕትናው ባይኖር ኖሮ ይህ በዓል ሰማያዊ መንፈሳዊ የሆነ ምስጢሩ ባልተገለጠ ነበር፡፡የጌታን ትሕትና ገንዘብ ለማድረግ ሞክር፡፡ በሥጋዌው ራሱን ዝቅ አደረገ የባሪያ መልክ ይዞ በሰው አምሳል ተገለጸ፡፡/ፊል 2፡8/፡፡ትሕትናን ከጥልቁ እንፈልገው እንዴት እንደምንጠቀም እንወቅበት መድኃኒታችን በሥጋዌው ያደረገው ይኼንን ነው፡፡                           ፪.የዋኅነት       
  ከልደት በዓል የምንመለከተው ጌታ ፈቃዱን የገለጸው ለተወሰኑ ወገኖች ነው፡፡ሌሎች ምንም እንኳን በሥልጣን ከፍ ከፍ ያሉ ቢሆኑም አልተመረጡም፡፡ለምሳሌ ጌታ ልደቱን የገለጸው ለእረኞች ነው፡፡ሌሎች ጸሐፍት፣ ፈሪሳውያን ካህናትና ሽማግሌዎች ይህንን መልካም ዜና አላዩም፡፡ምክንያቱም የእግዚአብሔር ምሥጢር የሚገለጸው ልበ ንጹሐን ለሆኑ ወገኖች ስለሆነ ነው፡፡ሰብዓ ሰገልና እረኞች የሰሙትን ነገር አመኑ፡፡የዋኻንም ነበሩ፡፡ ታላላቅ ሰዎች እንዲህ ያለ የተዘጋጀና የዋኅ የሆነ ልብ አልነበራቸውም፡፡ ሄሮድስ ይሄንን ሁኔታ በሰማ ጊዜ ውሸትንና ምክንያትን በመፈለግ ለሥልጣኔ ባላንጣ ነው ብሎ ስላሰበ የማሳደድ ዕቅድን አወጣ፡፡ታዲያ እኛ ከየትኛው ወገን ነን ክርስቶስን በየውኀት ከሚቀበሉት ወይስ ከሚያሳድዱት?          
ቅድስት ድንግል ማርያም የዋኅ ልብ የነበራት ነበረች፡፡ስለ እርሷ ከጌታ የተነገረላትን አመነች፡፡ድንግል ሳለች ልጅ እንደምትወልድ አመነች፡፡ዮሴፍ በሕልም የጌታ መልአክ የነገረውን ነገር አመነ፡፡እራሳችንን እንዲህ ብለን እንጠይቅ ‹‹የምንመላለሰው በየዋኅ ልብ ነውን? ወይንስ የተወሳሰበና የሚጠራጠር ልብ ነው ያለን? መልሱን ለእናንተ ትተናል፡፡ እኛ ግን እንደ እርግብ የዋሓን ሁኑ የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እናስታውስዎት፡፡
                                                                     ✍️ብፁእ ወቅዱስ  አቡነ ሺኖዳካከ


በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”
  — ኤፌሶን 5፥1

ኑ ለምስጋና እንተባበር በህብረት ሆነን በዝማሬ ነፍሳችንን እናረስርስ የት አትሉኝም እዚሁ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች በአንድነት እና በህብረት በክርስቶስ ፍቅር ተሰብስበው የክርስቶስን ህያው ቃል በሚማሩበት የህይወትን መዓድ በሚቋደሱበት በዝማሬ እና በምስጋና በሚተባበሩበት  ዐውደ ወንጌል ድንቅ መንፈሳዊ ሚድያ
ሁላችሁም ዛሬ ምሽት በተወደደች  ዕለተ ሠንበት ቀጠሮአችሁን ከእኛ ጋር አድርጉ ኑ ለምስጋና እንተባበር ስንል በታላቅ ትህትና እና በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ጥሪያችንን እናቀርባለን በመርሀግብራችንም ዘማሪ ዮሐንስ አግዛ እንግዶችን ነው መቅረት ያስቆጫል በፍፁም አይቀርም
https://t.me/Awude_wengel_media_21
https://t.me/Awude_wengel_media_21
https://t.me/Awude_wengel_media_21


በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”
  — ኤፌሶን 5፥1

ኑ ለምስጋና እንተባበር በህብረት ሆነን በዝማሬ ነፍሳችንን እናረስርስ የት አትሉኝም እዚሁ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች በአንድነት እና በህብረት በክርስቶስ ፍቅር ተሰብስበው የክርስቶስን ህያው ቃል በሚማሩበት የህይወትን መዓድ በሚቋደሱበት በዝማሬ እና በምስጋና በሚተባበሩበት  ዐውደ ወንጌል ድንቅ መንፈሳዊ ሚድያ
ሁላችሁም ዛሬ ምሽት በተወደደች  ዕለተ ሠንበት ቀጠሮአችሁን ከእኛ ጋር አድርጉ ኑ ለምስጋና እንተባበር ስንል በታላቅ ትህትና እና በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ጥሪያችንን እናቀርባለን በመርሀግብራችንም ዘማሪ ዮሐንስ አግዛ እንግዶችን ነው መቅረት ያስቆጫል በፍፁም አይቀርም
https://t.me/Awude_wengel_media_21
https://t.me/Awude_wengel_media_21
https://t.me/Awude_wengel_media_21


Репост из: ገንዘብ ይስሩ 🤑
የሀገራችን አንጋፍዉ ተቋም የሆነዉ ቴሌ ብር (TELE-BIRR )  የገና በአልን ምክነያት በማድረግ አድድ ለሚያደርጉ ሰዎች ከ 5ሺ ብር ጀምሮ በሽልማት እያንበሸበሸ ይገኛል  

👇ወድድሩ ላይ ለመቀላቀል 👇
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0


✨✨✨✨ ውድ የኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ቤተሰቦች እንደምን አደራቹ ቤተሰቦቻችን እስከዚም ሰዓት እንዴት አረፈዳቹ አሜን! የአምላካችን ስሙ ዛሬም ዘወትርም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከቅዱሳን መላእክት ከሰማእታት ከፃድቃናት አንደበት የተመሰገነ የተቀደሰ ይሁን! ✨✨✨


✝️✝️ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ ✝️✝️

ዛሬ ታህሳስ 27 ቀን 8:30 ላይ አንድ የደስታ ብስራት ሰምተናል ይህምም ዜና በሶሻል ሚድያ ራሳቹን አሳድጉ ተብለን እስከ ጥር 12 አንድ ስራ ቃል ተገብቶልናል።

➡️ ይህም ከዩትዩብ 📱

➡️ ከቲክቶክ 📱

➡️ከፌስቡክ 📱

➡️ ከቴሌግራም 📱

ከነዚ ሶሻል ሚድያ ደረጃ ከፍ ብሎ አንድ ቃል ተገብቶልናል ይህንንም ስራ ለ ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ቤተሰቦች ለማሳየት ቀኑ ጥር 12 ነው ሲል ድጋፍ ሚሰጠን ሰው ነግሮናል። ይህንንም ፖስት ለቻላቹት ሰው በማጋራት እየተሰራልን ያለውንም ስራ ለዓለም አሳይተን ለመመስከር የርሶ ሀላፊነት ነው።


ውድ የኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ቤተሰቦች ይህንን ፖስት ለቻላቹት ሰው በማጋራት ስራችንን በዓለም እናስመልክት

ሪያክት ማድረግ አይርሱ 👇

Показано 20 последних публикаций.