ሰው ሰውኛ👈
ሰው ነህ አይደል? ሰብአዊነትስ ይሰማሀል?
ከተሰማህ
#የሰብአዊነት_ትልቁ_ሚስጥር_ሰዎችን_መርዳት_ነው
የሰው ልጅ ሀብታም ይሁን ደሀ ትንሽ ይሁን ትልቅ ልስጥ ካለ የሚሰጠው ነገር አያጣም ስለዚህ ወዳጄ
#ለሌሎች_ያልተረፈ_ህይወት_አይኑረን
https://www.facebook.com/humantohumans/
https://t.me/joinchat/AAAAAEbGV7L0IlPMqf8BeQ
📩
@Sewlesewbot