#ኢትዮጵያዊ_ነኝ!
ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት የማልሳቀቅ
ድንቅ ህዝብ የወለደኝ
በሰሜን በደቡብ
በምስራቅ በምዕራብ ላይ
አስገራሚ ታሪክ ያለኝ
የሰው ዘር መገኛ
የከዋክብት አጥኚ
የቋንቋና ፊደል ቀራፂ
የሙሴ ጸላት ባለቤት
የነጃሺ መስጊድ
የሶፍሁመር ዋሻ
የእክሱም ሐውልት
የጥያ ድንጋይ
የባሌ ተራሮች
የኤርታሌ
የሀረር ግንብ
የጣና ገዳማት
የላሊበላ ውቅር
የሉሲ መገኛ
የማይበገር የማይደፈር አባት አያት ያለኝ!
ሰላም ለዚህ ቤት ሲባል
ሰላም ለእናንተ ብሎ መደቡን ለቆ የሚያስተናግድ ዘመድ ያለኝ
እነአበበ ቢቂላ፣ ምሩጽ ይፈጠር፣ ሀይሌ፣ደራርቱ ፣ብርሀኔ፣ ጥሩነሽ፣ መሰረት፣ ቀነኒሳ፣ ስለሺን ያፈራች ሀገር...
የሉሲና ዋልያ መንደር
የቅዱስ ያሬድ ደብር
የአድዋ ፈርጥ
ሰንደቋ ከራሷ አልፎ ለአፍሪካ ለአለም የሚተርፍ..
የነ ጥላሁን፣ መሀሙድ፣ አለማየሁ፣ ...
የነ ብዙነሽ፣ ሜሪ፣ አስቴር .... ባለቤት
የአፄ ዩሃንስ፣ የአፄ ቴዎድሮስ፣ የአፄ ሚኒልክ፣ የአፄ ኀይለስላሴ... ሀገር
የነ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም፣የነ ፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ ፣ የነ ዶ/ር ኃይሌ፣ የነ ሀኪም ማሞ፣ የነ ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ፣ የነሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን፣ የነወጋየሁ ንጋቱ፣ የነፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ፣ የነአጅጋየሁ ሽባባው፣ የነ ቴዲ አፍሮ ሀገር.....
የነንግስተ ሳባ፣ የነ ንግድት እሌሊ፣ የነ ንግስት ካሲዮፒያ ... ሀገር
የራሷ የዘመን አቆጣጠር ያላት፣... መስቀል፣ አረፋ፣ ልደት(ገና)፣ ኢድ ፣ ጥምቀት፣ ረመዷን፣ ስቀለት፣ ፋሲካና ቡሄ .... አሸንዳና ሶለል አሸንድዬ... የዚህ ሁሉ ሀብት
ባለቤት የዘመነ ኦሪት ስርዓት ከዘመነ ሐዲስ ጠብቃ የቆየች... እንግዳ ለመቀበል እጆቿን ያላጠፈች... በቃልኪዳን የተጠበቀች... እፁብድንቅ ሀገር ....
ያልጠቀስኩት ብዙ ያላነሳሁት እልፍ እንደሆነ ይገባኛል!!
ለማንኛውም ሁሌም እንደምንለው 👇
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል !