እንኳን ለታላቁ ፆም ፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ!
ቻናላችን "ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ" በዚህ በፆም ወቅት የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ከእምነት መመሪያዎች ጀምሮ በየደረጃው ትምህርት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቋል።
በዚህም ከዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ ትምህርቱን እንድትከታተሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እያሳሰብን፣ ይህ ትምህርት ለአለም ሁሉ እንዲደርስ ማስፈንጠሪያውን እንድታጋሩ እንጠይቃለን።
ፆሙን የዲያብሎስ ድል መንቫ
የኃጢያት መደምሰሻ
የፆድቅ ማፈሻ ያድርግልን!
አሜን
@Orthodoxtewahedon