"ጥበባዊ በጎነት በአድዋ"
የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም
124ኛውን የአድዋ በዓልን በሀገር ፍቅር ቲያትር ከታዋቂ ሰዎች፣ ደራሲያን፣ ገጣሚያን እና ሌሎች የጥበብ ሰዎች ጋር በመሆን እየዘከርን ቁም ነገር እንሰራለን!
👉 ፉከራና ሽለላ
👉 ዲስኩሮች
👉 ግጥሞች
👉 ወጎች
👉 የአንድ ሰው ቲያትር
👉 እና ሌሎችም ....
የእርስዎ በፕሮግራማችን ላይ መታደም የበርካታ አረጋውያንን ቤት በብቃት እንድናድስ ድጋፍ ይሆነናል... መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል!
በታሪካዊው የጀግንነት እና የድል በዓል ታጅበን ሌላ ድል እናስመዘግባለን!
ቀድመው ቦታ ለማስያዝ እንዲረዳዎት ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ሊመዘገቡ ይችላሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdN_huigAv5zt7j4yrcARNRcKfLnu5kSdLLXVSWM0oHrXxmHA/viewform?usp=sf_link