ገዳማት፣ አድባራት እና የአብነት ትምህርት ቤቶች በኮሮን ቫይረስ እና በረሃብ እንዳይጎዱ የቅድመ ዝግጅት ተግባር ለማከናወን የተቋቃመው ግብር ኃይል በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ በጎ አድራጊዎች የሚሰጡትን ድጋፍ የሚያስረክቡባቸውን ቦታዎች እንደሚከተለው አሳውቋል።
1. አውቶቢስ ተራ የሚገኘው ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል (አዲሱ ሚካኤል) ሰንበት ትምሀርት ቤት (ሄኖክ፡- 0911662502)
2. ጀሞ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ሱቅ (ቴዎድሮስ፡- 0947314009፣ ወ/ሮ ቆንጂት፡- 0911197832)
3. ዘነበ ወርቅ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት (አቶ ዓይናለም ምስክር፡- 0954938757)
4. ላፍቶ መድኃኔዓለም አካባቢ የማኅበረ ቅዱሳን ወረዳ ማእከል ጽ/ቤት (ቴዎድሮስ፡- 0947314009፣ ወ/ሮ ቆንጂት፡- 0911197832)
5. መገናኛ ዲያስፖራ ዐደባባይ ፊት ለፊት የየካና ቦሌ ወረዳ ማእከል ጽ/ቤት (ዲ/ን ማስረሻ ፡-0938650770፣ዲ/ን መከተ፡- 0920196025)
6. ደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረትን ክርስቶስ ሰምራ ማኅበረ ቅዱሳን ሱቅ (ዲ/ን ማስረሻ ፡0938650770፣ዲ/ን መከተ ፡-0920196025)
7. መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ ቅዱሳን ንዋየተ ቅድሳት መሸጫ (ሀብታሙ ፡0912986743)
8. ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ 3ኛ ወለል የወረዳ ማእከሉ ጽ/ቤት (ዲ/ን ፍቅረማርያም፡- 0934594633)
9. ዋናው ማእከል 5 ኪሎ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ፊት ለፊት
(0960676767፣0963010101፣0966636363)
መልእክቶቻችሁን በ @eotcmkidusan እንድታደርሱን በትሕትና እንጠይቃለን።