ጥያቄ❓ከመመለስዎ በፊት የእለቱን ስንክሳር ይመልከቱ። ለምትሳተፉ ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቅዱስ አባት አባ ብሶይ እግዚአብሔር ከደዌው ከአዳነው በኋላ ወዴት ገዳም ነበር የሔደው?
Опрос
- ሀ. ገዳመ አስቄጥስ
- ለ. ገዳመ ብንዋይ
- ሐ. ገዳመ ሲሀት
- መ. ሀ እና ለ