የአንተ ሥራ
የአንተ ሥራ የአንተ ሥራ /2/
የአንተ ሥራ ለዓለም ይወራ
በዮሐንስ ወንጌል በምዕራፍ አምስት
መጻጉዕ ተብሎ ተኝቶ ባራት
ዘመን ያስቆጠረ ሠላሳ ስምንት
ተነሳ ተባለ አገኘ ምህረት
ሰውነቱ ደቆ እጅግ የታመመ/2/
በሱ ድንቅ ስራ አልጋ ተሸከመ/2/
ወገን ያልነበረው ወድቆ የተረሳ/2/
ምህረት አገኘ እና በድንገት ተነሳ/2/
ያዳነው ኢየሱስ መሆኑን ሲናገር
ያልተፈቀደውን ይሄው ሰንበት ሲሽር
አየነው ሰማነው አያሻም ምስክር
ብለው ተነሱበት በጠማማ ምክር
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአንተ ሥራ የአንተ ሥራ /2/
የአንተ ሥራ ለዓለም ይወራ
አዝ
በዮሐንስ ወንጌል በምዕራፍ አምስት
መጻጉዕ ተብሎ ተኝቶ ባራት
ዘመን ያስቆጠረ ሠላሳ ስምንት
ተነሳ ተባለ አገኘ ምህረት
አዝ
ሰውነቱ ደቆ እጅግ የታመመ/2/
በሱ ድንቅ ስራ አልጋ ተሸከመ/2/
አዝ
ወገን ያልነበረው ወድቆ የተረሳ/2/
ምህረት አገኘ እና በድንገት ተነሳ/2/
አዝ
ያዳነው ኢየሱስ መሆኑን ሲናገር
ያልተፈቀደውን ይሄው ሰንበት ሲሽር
አየነው ሰማነው አያሻም ምስክር
ብለው ተነሱበት በጠማማ ምክር
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️