ጥያቄ❓ከመመለስዎ በፊት የእለቱን ስንክሳር ይመልከቱ። ለምትሳተፉ ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
የቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት የቀደመ ስራዋ ምን ነበር?
Опрос
- ሀ. ንግድ
- ለ. ሴተኛ አዳሪ
- ሐ. ዘማዊ
- መ. ለ እና ሐ