ጥያቄ❓ከመመለስዎ በፊት የእለቱን ስንክሳር ይመልከቱ። ለምትሳተፉ ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
የከበረ አባት ቴዎድሮስ በየት ሀገር ላይ ሊቀ ጳጳስ ሆኖ ተሾመ?
Опрос
- ሀ. በሶርያ
- ለ. በአርመን
- ሐ. በህንድ
- መ. በእስክንድርያ