የአባታችን የአባ ዮስጦስ በረከት ይደርብን፤
ዝምተኛ መሆን ምን ያህል መታደል ነው!!!
ለመሆኑ አሁን ስንት ሰዓት ነው?
ለዚህ ጥያቄ መልስ 1 2 3 እያለ ሰከንድ የሚቆጥር የሚዞር ነገር አይቶ የሚመልስልኝ ፈልጌ አልጠየኩም፤ ጥያቄው እስከ ሕይወትህ ፍጻሜ ምን ያክል ጊዜ ቀርቶሃል ነው? ለዛስ ምን ያክል ዝግጁ ነህ ነው? በዚህ ምድር ማሳካት የምትፈልገው ትልቁ ነገር ሁሉን ትተህ እግዚአብሔርን መከተል ነው ወይስ ሌላ?
በል እስኪ መልስልኝ፤ ለመሆኑ አሁን ስንት ሰዓት ነው?
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo