ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና ዘገሊላ ከብካበ ኮነ!
እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
የፍቅር ወይን፤ የቸርነት ወይን፤ የሰላም ወይን፤ የመተማመን
ወይን በቤታችን ጎድሎብናልና እመቤታችን በምልጃዋ ትሙላልን፤ ፍቅሯን ታሳድርብን! አሜን!
እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
የፍቅር ወይን፤ የቸርነት ወይን፤ የሰላም ወይን፤ የመተማመን
ወይን በቤታችን ጎድሎብናልና እመቤታችን በምልጃዋ ትሙላልን፤ ፍቅሯን ታሳድርብን! አሜን!