"በቃና ዘገሊላ ክብካብ ኮነ"
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ወይን እኮ የላቸውም ብለሽ የጠየቅሽልን የቤታችን ውበት ነሽ ማርያም እናታችን የሚጎለን ብዙ ነው ንገሪልን ለልጅሽ አንገት አያስቀልስም የናትነት ልመናሽ ፊትን አያሥመልስም ሀይልን ያደርጋል ፀሎትሽ
🌼 ዘማሪ ገ/ዩሀንሥ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
http://t.me/ortodoxtewahedo