"ቶሎ ና"
ዘማሪት መስከረም ጌቱ
አቤት የአምላክ ፍቅር ለሰው ልጅ ያሳየው
እጅግ የበረታ ታላቅ ሃይለኛ ነዉ
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
አቤት የሱስ ፍቅር ለሰው ልጅ ያሳየው
እጅግ የበረታ ታላቅ ሃይለኛ ነዉ
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
ለደባበተው ለጨለመበት ብርሃን አበራ
ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እርሱ ብቻ
የሕይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
ቶሎ ና ወደዚህ ሕይወት
ቶሎና ሊሆንህ እውነት
ወንድሜ ና ይፈልግሃል
ቶሎ ና ያሳርፍሀል
ውሏን የማጠብቅ አስጎምዥታ ነሺ
ደስታዋ አይበረክት ዓለም ከንቱ ጠፊ
በጥም ለደረቀ ምድረበዳ አዳሪ
ምንጩ እየሱስ ነው ዘላለም አኗሪ
እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
ለደባበተው ለጨለመበት ብርሃን አበራ
ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እርሱ ብቻ
የሕይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
ቶሎ ነይ ወደዚህ ሕይወት
ቶሎና ሊሆንሽ እውነት
እህቴ ነይ ያሳርፍሻል
ቶሎ ነይ ያስጠልልሻል
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@ye_Protestant_mezemur
@ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ዘማሪት መስከረም ጌቱ
አቤት የአምላክ ፍቅር ለሰው ልጅ ያሳየው
እጅግ የበረታ ታላቅ ሃይለኛ ነዉ
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
አቤት የሱስ ፍቅር ለሰው ልጅ ያሳየው
እጅግ የበረታ ታላቅ ሃይለኛ ነዉ
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
ለደባበተው ለጨለመበት ብርሃን አበራ
ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እርሱ ብቻ
የሕይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
ቶሎ ና ወደዚህ ሕይወት
ቶሎና ሊሆንህ እውነት
ወንድሜ ና ይፈልግሃል
ቶሎ ና ያሳርፍሀል
ውሏን የማጠብቅ አስጎምዥታ ነሺ
ደስታዋ አይበረክት ዓለም ከንቱ ጠፊ
በጥም ለደረቀ ምድረበዳ አዳሪ
ምንጩ እየሱስ ነው ዘላለም አኗሪ
እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
ለደባበተው ለጨለመበት ብርሃን አበራ
ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እርሱ ብቻ
የሕይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
ቶሎ ነይ ወደዚህ ሕይወት
ቶሎና ሊሆንሽ እውነት
እህቴ ነይ ያሳርፍሻል
ቶሎ ነይ ያስጠልልሻል
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@ye_Protestant_mezemur
@ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───