. "ኢየሱስ ስምህ መዳኒቴ"
ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ
〰〰〰〰〰〰〰
ስምህ ታትሟል በልቤ
አይጠፋም ከአንደበቴ
ወደድኩት ከምንም በላይ
ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
ኢየሱስ በሞትና በኔ
ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ
አበቃለት ሲባል ስምህ ጣልቃ ገባ
ዛሬ ሁሉም አልፎ ቆሜ ብዘምር
ያንሳል እንጂ አይበዛም ለስምህ ክብር
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ሌሊቱ እጅግ በርትቶ አይመስልም ነበር የሚነጋ
ዛሬማ መጨርሻ ነው አይ የኔ ነገር አበቃ
ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ማረኝ ስል የዳዊት ልጅ
ህመሜ ተሰምቶት ቆመ ዳሰሰኝ በፍቅር እጅ
ተፈውሼ ቀረሁኝ ሄደ ላይመለስ
ስምህ በነጻ ቸረኝ ለሰውነቴ ፈውስ
ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም
በኢየሱስ ስም ፊት ግን ኧረ ማንም አይቆምም
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ስምህ ታትሟል በልቤ
አይጠፋም ከአንደበቴ
ወደድኩት ከምንም በላይ
ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
ኢየሱስ በሞትና በኔ
ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ
አበቃለት ሲባል ስምህ ጣልቃ ገባ
ዛሬ ሁሉም አልፎ ቆሜ ብዘምር
ያንሳል እንጂ አይበዛም ለስምህ ክብር
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ከተወለደ ጀምሮ በቤተ-መቅደስ ደጅ
ተቀምጦ የኖረ እያየ የሰው እጅ
እንደለመደው በቀትር ልመና ላይ ባለበት
የስምህን ሀይል ይዘው አገኙት ሐዋሪያት
ብርና ወርቅ የለንም ያለንን እንስጥህ
ስሙ ነው ያሰረህን ፈቶ የሚያቆምህ
ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም
በኢየሱስ ስም ፊት ግን ኧረ ማንም አይቆምም
♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @ye_Protestan_mezemur @ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ
〰〰〰〰〰〰〰
ስምህ ታትሟል በልቤ
አይጠፋም ከአንደበቴ
ወደድኩት ከምንም በላይ
ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
ኢየሱስ በሞትና በኔ
ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ
አበቃለት ሲባል ስምህ ጣልቃ ገባ
ዛሬ ሁሉም አልፎ ቆሜ ብዘምር
ያንሳል እንጂ አይበዛም ለስምህ ክብር
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ሌሊቱ እጅግ በርትቶ አይመስልም ነበር የሚነጋ
ዛሬማ መጨርሻ ነው አይ የኔ ነገር አበቃ
ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ማረኝ ስል የዳዊት ልጅ
ህመሜ ተሰምቶት ቆመ ዳሰሰኝ በፍቅር እጅ
ተፈውሼ ቀረሁኝ ሄደ ላይመለስ
ስምህ በነጻ ቸረኝ ለሰውነቴ ፈውስ
ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም
በኢየሱስ ስም ፊት ግን ኧረ ማንም አይቆምም
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ስምህ ታትሟል በልቤ
አይጠፋም ከአንደበቴ
ወደድኩት ከምንም በላይ
ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
ኢየሱስ በሞትና በኔ
ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ
አበቃለት ሲባል ስምህ ጣልቃ ገባ
ዛሬ ሁሉም አልፎ ቆሜ ብዘምር
ያንሳል እንጂ አይበዛም ለስምህ ክብር
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
ከተወለደ ጀምሮ በቤተ-መቅደስ ደጅ
ተቀምጦ የኖረ እያየ የሰው እጅ
እንደለመደው በቀትር ልመና ላይ ባለበት
የስምህን ሀይል ይዘው አገኙት ሐዋሪያት
ብርና ወርቅ የለንም ያለንን እንስጥህ
ስሙ ነው ያሰረህን ፈቶ የሚያቆምህ
ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም
በኢየሱስ ስም ፊት ግን ኧረ ማንም አይቆምም
♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @ye_Protestan_mezemur @ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───