" ነፃ ነኝ "
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ
አዝ : - ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ እየሱስ ነው
እጅግ ከብዶብኝ በጫንቃዬ
ሸክም ነበረ ከበላዬ
ወጥመዱን ሰብሮ አስመለጠኝ
ዛሬማ ይሄው ነፃ ነኝ
ነፃ ነኝ x2 አሃሃ
ነፃ ነኝ ብዙ ሰላም ያለኝ
ነፃ ነኝ x2 አሃሃ
ነፃ ነኝ ብዙ ደስታ ያለኝ
ገመዴ ባማረ ስፍራ ወድቃልኛለች
እርስቴም በእርሱ በአምላኬስለተዋበች
ወዶኛልና አዳነኝ
ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ x2
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ
ስላየኝ ሞገስ ለብሼ x2
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ
ስላየኝ ክብር ለብሼ x2
አይወድማ ሲከናወንልኝ
አይወድማ የኔን ከፍታ
አይወድማ ለቅሶ ሆኖበታል
አይወድማ የደስታዬ ለታ
ጠላቴ እልል አይልብኝም
ወድቄ ከስሬ አያየኝም
ይሄማ ባይወድም የመርዶ
ዜና ነው ይሰማል ተገዶ
አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አዝ : - ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ....
ነፃ ነኝ x2....
ገመዴ ባማረ ስፍራ....
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ...
ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ
ተሰብሮልኝ ቀንበርና አበሳ
አስረግጦኝ እባብና ጊንጡን
ስልጣን ሰጠኝ ቁልፍ የከፍታውን
ጠላቴ እልል አይልብኝም...
አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
share♻️share♻️share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ
አዝ : - ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ እየሱስ ነው
እጅግ ከብዶብኝ በጫንቃዬ
ሸክም ነበረ ከበላዬ
ወጥመዱን ሰብሮ አስመለጠኝ
ዛሬማ ይሄው ነፃ ነኝ
ነፃ ነኝ x2 አሃሃ
ነፃ ነኝ ብዙ ሰላም ያለኝ
ነፃ ነኝ x2 አሃሃ
ነፃ ነኝ ብዙ ደስታ ያለኝ
ገመዴ ባማረ ስፍራ ወድቃልኛለች
እርስቴም በእርሱ በአምላኬስለተዋበች
ወዶኛልና አዳነኝ
ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ x2
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ
ስላየኝ ሞገስ ለብሼ x2
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ
ስላየኝ ክብር ለብሼ x2
አይወድማ ሲከናወንልኝ
አይወድማ የኔን ከፍታ
አይወድማ ለቅሶ ሆኖበታል
አይወድማ የደስታዬ ለታ
ጠላቴ እልል አይልብኝም
ወድቄ ከስሬ አያየኝም
ይሄማ ባይወድም የመርዶ
ዜና ነው ይሰማል ተገዶ
አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አዝ : - ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ....
ነፃ ነኝ x2....
ገመዴ ባማረ ስፍራ....
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ...
ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ
ተሰብሮልኝ ቀንበርና አበሳ
አስረግጦኝ እባብና ጊንጡን
ስልጣን ሰጠኝ ቁልፍ የከፍታውን
ጠላቴ እልል አይልብኝም...
አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ x2
ልቤ እንዳይሰጋ
share♻️share♻️share♻️
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───