ሰላሜ ነህ
ዘማሪት አስቴር አበበ
ያላየሁትን ሰላም አጠገብከኝ
ያልቀመስኩትን ደስታ አረካኸኝ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
አቅሜን ላልመጠነው ለትዕቢተኛው ማዕበል
ገደብ ይሁን አልህ
ከአንተ ዘንድ ላልሆነው ለማልችለው እሳት
ነፍሴን ያልፈቀድህ
ዙሪያዬን መታጠሩን አይቶ ለቀናብኝ
ለከሰሰኝ ጠላት
ገደቡን እንዳያልፍ መስመር ያሰመርህ
ነፍሴን ያሳረፍካት
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
በተከበበ ከተማ
ዋይታ ጩኽት በሞላበት
የሚያስደንቅ ምህረቱን
ለነፍሴ እንኪ ያላት
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
በተከበበ ከተማ
ዋይታ ጩኽት በሞላበት
የሚያስደንቅ ምህረቱን
ለነፍሴ እንኪ ያላት
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
አዉቋል ማእበሉ እንዳደርክ በውስጤ
ዘልቆኝ መቼ ገባ
በህልውናህ ድምፅ ተረጋግቻለው
ሰላሜን አልነካ
እንደአምናው ቅኔ በውስጤ እንዳኖርከው
ዛሬም ደገምክልኝ
ከሰው ብዛት ይልቅ በምክር ግሩም ነህ
ብቻህን በቃኸኝ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ዘማሪት አስቴር አበበ
ያላየሁትን ሰላም አጠገብከኝ
ያልቀመስኩትን ደስታ አረካኸኝ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
አቅሜን ላልመጠነው ለትዕቢተኛው ማዕበል
ገደብ ይሁን አልህ
ከአንተ ዘንድ ላልሆነው ለማልችለው እሳት
ነፍሴን ያልፈቀድህ
ዙሪያዬን መታጠሩን አይቶ ለቀናብኝ
ለከሰሰኝ ጠላት
ገደቡን እንዳያልፍ መስመር ያሰመርህ
ነፍሴን ያሳረፍካት
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
በተከበበ ከተማ
ዋይታ ጩኽት በሞላበት
የሚያስደንቅ ምህረቱን
ለነፍሴ እንኪ ያላት
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
በተከበበ ከተማ
ዋይታ ጩኽት በሞላበት
የሚያስደንቅ ምህረቱን
ለነፍሴ እንኪ ያላት
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
አዉቋል ማእበሉ እንዳደርክ በውስጤ
ዘልቆኝ መቼ ገባ
በህልውናህ ድምፅ ተረጋግቻለው
ሰላሜን አልነካ
እንደአምናው ቅኔ በውስጤ እንዳኖርከው
ዛሬም ደገምክልኝ
ከሰው ብዛት ይልቅ በምክር ግሩም ነህ
ብቻህን በቃኸኝ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)
share♻️
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───