Репост из: 🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🔖እንደመጣልን አናውራ ንግግራችንን ከማውራታችን በፊት እንመዝን⚠️
➞▹▹ከመናገራችን ➷በፊት የምንናገራት ➷ቃል ንግግር ➷መመዘን አለብን ➷እንዳስፈለገን አናውራ ➷ካልሆነ ዝም◃◃◌
▣አልሼይ ሳልህ አልፈውዛን ❴ሀፊዘሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣
➞▹▹አንድ ሙስሊም ➷የሚናገረው ንግግሩን ከመናገሩ ➷በፊት መዝኖ ➷መዘዙን እና ➷ውጤቱን ሊያስተውል ➷ከማውራቱ በፊት ➷የሚናገራት ቃል ልብ ➷ሊል ሊያገናዝብ ➷ይገባል◃◃◌
➞▹▹ንግግሩን ➷በትክክለኛ ሚዛን ➷መዝኖ ንግግሩ ➷ለጥሩ ነገር ➷ምክንያት ከሆነ ➷ይናገር ነገር ግን ➷ንግግሩ ለክፉ ➷ነገር ምክንያት ➷ከሆነ ክፋቱን ➷ከሰዎች ያርቅ◃◃◌
#ምንጭ
📚 ((شرح كتاب الفتن والحوادث (ص239))
➞▹▹አላህ ➷ይዘንልን እና ➷ስንቶቻችን ነን ➷የምንናገራት ቃል ➷የማናገናዝብ ይቺ ➷ዛሬ እንዳስፈለግን ➷የተናገርናት ቃል ➷ነገ አላህ ➷ፊት ታስጠይቀናለች ➷ዛሬ እንዳስፈለገን ➷እናወራለን◃◃◌
➞▹▹ስንቶቻችን ➷ነን ሳናገናዝብ ➷የመጣልንን እያወራን ➷በምንናገራት ቃል ➷ለፊትና ሰበብ ➷የምንሆነው ከቻልን ➷መልካም ነገር እንናገር ➷ካልቻልን ደግሞ ➷ዝም እንበል◃◃◌
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman
⛔️لا نسمح بحذف الرابط او تعديله
⛔️ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም