ሰላም👋
ዘሬ በአማራ ክልል ስለሚገኘው ስለ #ወሎ የህዝብ ክፍል እነፀልይ
#ወሎ(አማራ)
ዋና ቋንቋ፡ #አማርኛ
ትልቁ ሀይማኖት፡ #እስልምና
የህዝብ ብዛት: 6,492,000
ክርስቲያን፡ 188,282 (2.90%)
ወንጌላዊ፡ 12,985 (0.20%)
#መጽሐፍ_ቅዱስ፡ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ አለ
#ኢየሱስ_ፊልም፡- አለ
#የወንጌል_የድምጽ_ቅጂዎች፡- አለ
#የወንጌል_ሬዲዮ፡ የለም
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
- - - - - - - - - - - - - - - - - -
“ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ “አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው። እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
የዮሐንስ ወንጌል 17:1-3
- - - - - - - - - - - - - - - - - -
#የፀሎት_ረዕስ
#1 አብንና ወልድን አውቀው የዘላለም ህይወት እንዲሆንላቸው
#2 ልባቸውን እግዚአብሔር ለወንጌል ይከፈት ዘንድ
#3 ሰራተኞችን እንዲልክ ሰራተኛ እኛን አድርጎ እንዲልከን, የተላኩ ሰራተኞች እግዚአብሔር በፍሬ እንዲባርካቸው
#Pray_for_wello ☪️
#Pray_for_wello☪️