መስጠት መሰጠት ነው !!
አዎ መስጠት መሰጠት ነው የመስጠትን ፀጋ አላህ ከቸራቸው ሰዎች ውጪ ልያገኙት አይችሉም የመስጠትን ፀጋ አላህ ስለሰጣቸው እነሱም ካላቸው ከሌላቸውም መስጠትን ይሰጣሉ ፣ሀይማኖታችን መስጠት "ለሰደቃ" የሰጠው ቦታ ትልቅ እንደመሆኑ በመስጠት ውስጥ የምናገኘው ትሩፋት እና ደስታ ገደብ የለሽም ነው እኛ አላህ ሰበብ አርጎን በሰጠናት ሰደቃ የደበዘዘ ፊት ሲፈካ ያዘነ ሲደሳ ማየቱ ከሰጠነው በላይ የሆነ ደስታን ሲያጎናፅፍ መስጠት መሰጠት ነው መባሉ ልክ አልመሰላችሁምን? እናም የመስጠቱ ፀጋ ሰበብ ሆኖ ሲመጣልን አናሳልፈው አላህ እንድንሰጥ እድል ሰጥቶን ነው እና የሰው እርዳታ ፈልጎ የእርዳታ ጥሪ ሲያሰማ ጆሮ ዳባ ልበስ ብላቹህ አትለፉ እጃችሁን ዘርጉ ሰደቃን ስጡ❤️🩹
ረሱል ሰለላሁ አለይሂወሰለም እንዲህ ይላሉ :- ሰጪ እጅ ከተቀባይ እጅ የተሻለ ነው 🤍
እነዛ ለሰደቃ የሚዘርጉ እጆች ምንኛ ያማሩ እና የተለዩ ናቸው 🤌