ሰው የምትፈልገውን ብቻ ነው የሚነግርህ
የአላህ ራህመት ሰፊ ነው ይምረናል እንጂ አላህ አያያዙ የበረታ ነው ከያዘን አይለቀንም ብሎ አያስጠነቅቅህም
ያቺ ዝሙተኛ ሴት ለውሻው ውሃ ስላጠጣች ጀነት መግባቷን እንጂ ያቺ ቀን ፆማ ማታ ለይል ስትቆም የምታድረው ሴት ድመቷን አስራት ድመቷ በውሃ ጥም ስለሞተችባት እና ጀሃነም ስለተወረወረችው አይነግሩህም 🙂
አላህ ብርቱ አያያዝን ሳይዘን እንቶብት
እውነት ነው ራሕመቱ ከቁጣው ትቀድማለች ግን አያያዙ የከፋ ነው 👌
ነገ እቶብታለው ብሎ ተኛ ልክ ሲነቃ ቀብር ዉስጥ ነው 🥲