ሰይደቲ ዓኢሻ (رضي الله عنها) ሰይዳችንን ﷺ ለይለተል ቀድር ካጋጠመኝ ምን ብዬ ዱዓ ላድርግ ስትላቸው ይሄን አብዢ ብለዋታል :
"اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا"
"አላሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈዕፉ አና"
(ያአሏህ አንተ በእርግጥ ይቅር ባይ ነክ ይቅር ማለትን ትወዳለክና ይቅር በለኝ)
ይሄን ሰይዳችን ﷺ ለሚወዷት ባለቤታቸው ለእናታችን የሰጧትን ዱዓ በብዛት እንበል
"اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا"
"አላሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈዕፉ አና"
(ያአሏህ አንተ በእርግጥ ይቅር ባይ ነክ ይቅር ማለትን ትወዳለክና ይቅር በለኝ)
ይሄን ሰይዳችን ﷺ ለሚወዷት ባለቤታቸው ለእናታችን የሰጧትን ዱዓ በብዛት እንበል