.
ሌሊት ለተሃጁድ ሶላት መስጅድ መጥቶ በጀማዓህ ሰግዶ ለሰሑር ወደ ቤቱ ተመልሶ እዛው ቤቱ ውስጥ ፈጅርን ብቻውን ከሚሰግድ ሰው ይልቅ...
ተሃጁድን ቤቱ ውስጥ ብቻውን ሰግዶ የፈጅርን ሶላት በጀማዓህ ለመስገድ የሚመጣ ሰው ይበልጣል።
አንዳንዶች ተሃጁድን በጀማዓህ ሰግደው የሱብሒ ሶላትን ግን ሰሑር ከተመገቡ በኋላ ብቻቸውን ሰግደው ይተኛሉና እንደምንም ፈጅርን በጀማዓህ ስገዱ ለማለት ያክል ነው 🙌
@rio_islamic