📡📡 ሳሚ ዲሽ ስራ 📡📡


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Блоги


እንኳን ወደ ሳሚ ዲሽ በሰላም መጡ wellcome 🙏
ግሩፓችን ላይ አዳዲስ ፦software
አዳዲስ፦Besskey
0920062901
0905738216

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Блоги
Статистика
Фильтр публикаций


VF8620C_20230607.zip
2.0Мб
👆👆ይሔ የ FindSat VF-8620 ፋይንደር Software ።
Software RAR file ነው Extract አድርጋቹ በውስጡ Setup & Software File አለው።
አዲስ የተለቀቀው የFindsat VF8620

Software ምን ምን አዲስ ነገር ይዟል?

👉Signal አመጣጡ Smooth በሆነ መልኩ እና በጣም ፈጣን ሆኗል። ዲሽ በምንሰራም ወቅት የሚያግዝን የድምፅ ምልክቱ የተሻለ ሆኗል።
👉 አዲስ FULL MODE እና HALF MODE ተካቶበታል እሱንም Enable ለማድረግ FINDERኡ ከበራ በኋላ የድምፅ በተኗን ለ3 Second ያህል በመያዝ ወደ HALF MODE እና Full Mode መቀያየር ይችላሉ።
ይህም Battery Save ለማድረግ ይረዳል።

👉 ያልምንም ስራ ለ15 ደቂቃ ከተቀመጠ ለተጠቃሚው ማስታወሻ የሚጮይ ይሆናል።

👉አጫጫኑ በComputer ስለሆነ እና አጫጫኑም , Software እና LoDer በሙሉ ከላይ ያለውን File Extarct ስታደርጉት አለ።

❤️Software አጫጫን Youtube ላይ ተመልከቱ።
Subscribe Like እያደረጋቹ
https://youtu.be/T2_ivv42tPE


Football HD
Yahsat-1A @ 52.5° East
Fréq: 11785 H 27500
SID: 0005
Biss: 12340046ABCD0078


Yahsat-1A @ 52.5° East
Fréq: 11785 H 27500
SID: 0005
Biss: 01A01BBE20C16D4E


F18-HD-SUPER-TECH_V2.56_16082021.bin
3.1Мб
👆👆👆ይሔ
የ SuperMax F18 Super Tech ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው የድሮውን ሶፍትዌር ስትጭኑ Burn Serial Number ብሎ የሚፅፈውን ያስተካክለዋል።


Umer4KCRICFy_v4.1.apk
10.0Мб
✅ይህ ኳስ መመልከቻ የስልክ app ላይ የነበሩ እንከኖች በሙሉ ተስተካክለዋል

•Category scroll fixed for smart tv.

•Auto channel change fixed.

•Cast option fixed.

•Auto channel stop fixed.

0920062901
0905738216


V2.13Ethioshare to Funcam_14062024_UI1(1).bin
8.0Мб
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART
አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ነው።
What's New
1. Add usb recovery (ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ እየጫናችሁት ያለውን ሶፍትዌር ስም rom.bin በማድረግ power button በመጫን እና በማብራት ማስተካከል ትችላላችሁ
👁አጫጫኑ👁
መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫ ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 3 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን በ serial number ማስሞላት ነው




24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር
🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
በሁሉም Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡

⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ በሪሲቨሩ ከ79 በላይ ለማምጣት ሞክሩ ።
⭐ አማራ ክልል እና ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው

✅ቅድሚያ ሶፍትዌር መጫን


Channel List Ethioshare to Funcam receivers.sdx
3.8Мб
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART
ረሲቨሮች አዲሱን ከ Ethioshare ወደ Funcam የሚለውጠውን ሶፍትዌር ከጫንን በሗላ የሚጫን አዳዲስ ቻናሎች የያዘ ድርድር ነው በውስጡ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, DSTቪ 36°E, Yahsat 52.5, Nss 57°E አሉት






Репост из: Quality Button
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


☝️☝️ይህንን ፎቶ save አድርጉት TV varzish እና football HD Biss Key እስካልቀየሩ በየ ጊዜው ሰው ከመጠየቅ ያድናችኋል እኔም ሁሌ ስለምጠየቅ ነው 😎

samidishtech_bot
0920062901
0905738216






አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው

AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
🛑Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
1⃣ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
2⃣Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
3⃣wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
4⃣Server (IKS) ይህ ማለት $ 👈 የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
5⃣ በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
6⃣ Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት ከፈለጋቹ
🔴 ወደ አሰራሩ እንግባ 😉
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat lnb ከላይ ትደርባላቹ ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው

አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው

እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም

📺 SPORT 1SD
📺 SPORT 2 SD/HD
📺 SPORT 3HD
📺 SPORT 4 SD/HD
📺 ONE 2 SD/HD
📺 ONE2 HD
📺 5 LIVE
📺 5 STAR
📺 5 PLUS HD
📺 5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
📺 MANCHEISTER UNITED TV

እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን


በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
🔥Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር

FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው

Nashare ፣ Nashare pro ፣ Tshare ... እነዚህም መክፈት የሚችሉ ሰርቨሮች ናቸው

የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦✍️
🛰 Amos 4W
✅ 11031 V 27500
✅ 10972 V 30000
✅ 11474 V 27500
✅ 11103 V 30000

እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ እነዚህ ሪሲቨሮች በጃቺው አድርጉ

💎LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
💎 LEG N24+ JAGUAR HD
💎LEG N24+ PLUS FOREVER
💎 LEG N24 Pro MAX
💎LEG H 14 HD
💎LEG M18HD
💎LEG N24 Pro Iron
💎LEG N24+ Plus
💎LEG N24 Pro
💎LEG H14 Pro.
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።

ማስታወሻ ፦
💎LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
💎 LEG N24+ JAGUAR HD ፦ እነዚህ ሁለት ሪሲቨሮች ከየትኛውም ሪሲቨሮች ለየት የሚያደርጋቸው ያለ ኢንተርኔት ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች የተዘጉ ቻናሎችን ይከፍታሉ ባለ ብልቱዝ ሪሞት ናቸው
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever
ነፃ የ1 አመት sds
ነፃ የ1 አመት Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
ይህንን ቴክኖሎጂ የሚሰሩ ሁለት ብራንዶች ብቻ ናቸው እነሱም LEG እና Starsat

💎LEG N24+ PLUS FOREVER (ባለ ብልቱዝ ሪሞት
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever server
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv አለው
💎 LEG N24 Pro MAX
ነፃ የ1 አመት funcam
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
እነዚህ Funcam እና forever server የሚጠቀሙ ሪሲቨር ናቸው

💎LEG H 14 HD
💎LEG M18HD
💎LEG N24 Pro Iron
💎LEG N24+ Plus
💎LEG N24 Pro
💎LEG H14 Pro
እነዚህ ደግሞ በGshare Plus server አማካኝነት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎቹ ይከፍታሉ።

ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።

LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
ስርቨር አልቆባችው ማስሞላት ለምትፈልጉ 0920062901 ፣ 0905738216 ያነጋግሩን
እኛን በአካል ማግኜት ለምትፈልጉ

#Share

@samidishtech_bot


🔽አስደሳች ዜና
amos 4w ላይ ሲያስቸግር የነበረው 10971 Ver 30000 ወደ ድሮ አቋሙ ተመልሷል (Quality ጨምሯል ወይም በLEG 4k LNB ወይም በኦርጀናል LNB ብቻ ሲሰራ የነበረው ተስተካክሏል ።

📡ቼክ አድርጉት እስኪ




💥💥24H SPORT server የ6 ወርና የ1 አመት መሙላት ጀምረናል

የ6 ወር 600 ብር
የ1 አመት 1000 ብር
😵‍💫Update ካደረግናቸው ነገሮች አንዱ ደግሞ
🦅 24H SPORT 1HD እና 2HD የሚያሳዩትን ጨዋታዎች ከ3 ቀን በፊት ማወቅ የምትችሉበት EPG ሲስተም ተደርጎበታል ።

24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።

📌 ለዲሽ ባለሙያዎች
በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡

⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ።
ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ።

⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው

እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
0920062901
0905738216


ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና
ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇

✅1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ
ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው
😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ
Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም

✅2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን
ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን
ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል

✅3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች
እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው

✅4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ 🌨️ወቅቱ ክረምት መሆኑንም ታሰቢ አድርጋችችው Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB

✅ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ባለቤቶችም ይህንን Orgnal LNB በመያዝ ደንበኛዎ በገዙት እቃ እንዲደሰቱ ያድርጉ🫡

@samidishtech_bot
0920062901
0905738216

Показано 20 последних публикаций.