24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። በሁሉም Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 1107...