Best apps for learning
Ever note የምትሰሩትን ስራ እና የተለያዩ notes በተደራጀ መልኩ መያዝ የሚያስችላችሁ መተግበሪያ ነው።
Mathway የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን photo በማንሳትና በመፃፍ ብቻ መልሶቻቸውን ከነአሰራራቸው ማግኘት ያስችላችኋል።
Forest በምታጠኑበት ጊዜ focused ሆናችሁ እንድታጠኑ ያግዛችኋል።ሞክሩት!
Duolingo Englishን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን እየተዝናናችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው።
Audible በርካታ audiobooks እና ትምህርታዊ podcasts ታገኙበታላችሁ።
edX የተለያዩ courses የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።
My study life ከትምህርት ጋር የተገናኙ ስራዎቻችሁን በዚህ መተግበሪያ ፕላን በማድረግ ጥሩ ውጤት ማምጣት ያስችላችኋል።