ስትወጂው ከኮራ ስትቀርቢው ከራቀሽ...
አንቺ እያከበርሽው እሱ ግን ከናቀሽ...
ሲያጠፍ ታግሰሽ እያልሽው እንኑር...
ተይው አትድከሚ በግድ ልታቆይው...
ፍቅር በልመና አይሆንም ልቀቂው...
ጓደኛውን ጠብሰሽ ይልቅ ሚዜ አርጊው.....😂🤌
አንቺ እያከበርሽው እሱ ግን ከናቀሽ...
ሲያጠፍ ታግሰሽ እያልሽው እንኑር...
ተይው አትድከሚ በግድ ልታቆይው...
ፍቅር በልመና አይሆንም ልቀቂው...
ጓደኛውን ጠብሰሽ ይልቅ ሚዜ አርጊው.....😂🤌