عن أبي هريرة رضي الله عنه، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((إذا صلى أحدكم الجمعة، فليصل بعدها أربعا)) رواه مسلم.
አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- " ከናንተ አንዳችሁ የጁሙዓ ሶላት በሰገደ ጊዜ ከሶላቱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።"
(ሙስሊም)
አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- " ከናንተ አንዳችሁ የጁሙዓ ሶላት በሰገደ ጊዜ ከሶላቱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።"
(ሙስሊም)