ረመዳን ተቃርቧል እኛስ ይህን ታላቅ ወር ለመቀበል ዝግጁ ነን?🤔
🌟.....ረመዳን ታላቅ እድል በውስጡ የያዘ የተከበረ ወር ነው የዚህን ድንቅ ወር እድሎች በአግባቡ መጠቀም ደግሞ የኛ ፋንታ ነው። ለረመዳን ዝግጅት እና ረመዳንን በጥሩ ሁኔታ ለማሳለፍ የሚጠቅመንን ፕሮግራም ይዘን መተናል።....🌟
ታላቁን እንግዳ እንዴት እንቀበለው?
ለረመዳን ዝግጅት እና ረመዳን ውስጥ ማድረግ የሚገቡን ተግባራቶች ምንና እንዴት እንደሆኑ የሚያስተምር ተከታታይ ፕሮግራም #በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ።
ዝግጅቱ ከዛሬ ወዲህ እሰከ ረመዳን መግቢያ ቀን ድረስ በቪድዮ አማረኛ ትርጉም በ SEBIL TUBE ይቀርባል።
✨....ይህን አስተማሪ ፕሮግራም ለሌሎች ሙስሊም ወንድም እና እህቶችም በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ...✨
@sebil_tube