ረመዿን 5
🌙 تفطير الصائمين 🌙
🌟 ፆመኞችን ማስፈጠር 🌟
🌺~ ልክ እንደዚሁ (ቀደምቶቻችን) ለረመዿን ከሚዘጋጁበት ነገሮች አንዱ ፆመኛን በማስፈጠር ላይ ነው ፆመኛን ያስፈጠረ ሰው ምንዳው ያስፈጠረውን ሰው ምንዳ ፤ከእሱ ምንም ሳይቀነስ ማግኘት ነው።
ልክ እንደዚሁ (ቀደምቶቻችን) ራሳቸውን አላህን በማውሳት ላይ ይጠምዱ ነበር
በሌሎች ኢባዳዎች፣ ከነብያችን በተገኙ አዝካሮች ፤የጠዋት እና የማታ ዚክር፣ የመኝታ ዚክርን ይመስል እንዲሁም ከነብያችን በተገኙ በሆኑ ዱዓዎች በዚህ ምርጥ በሆኑ ወቅቶች አላህን ይለምኑት ነበር። በነዚህ ጊዜያቶች አላህ ለባሮቹ ስራቸውን እጥፍ ድርብ የሚያደርግበት ወቅት ስለሆነ ማለት ነው። ~ 🌺
አላህ ስለዚህ ወር ካወራ በኋላ እንዲህ ይላል፦
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
🌺~ ይህ ከአላህ የሆነ ቃልኪዳን ነው፤
እሱን ለጠየቀው ፣ለለመነው ባርያው ጥያቄውን ሊቀበለው እና የጠየቀውን እንደሚሰጠው ያረጋገጠበት ነው። ~🌺
📚ምንጭ:-👇👇
🔈 [ 💐 ሸይኽ አብደሏህ ኢብን ጀብሪን አላህ ይዘንላቸውና 💐]
@sebil_tube