ረመዿን 7
🌙 هل تدركه بعد ذلك 🌙
🌟 ከዚህ በኃላ የሚመጣውን ረመዿንን ታገኘዋለህ ወይ? 🌟
🌌 لا ندري هل سنعيش إلى رمضان آخر.
🌌 كم فقدنا من عزيز أو جار أو قريب في رمضان
✨ እስከመጪው ረመዿን ድረስ መኖራችንን አናውቅም በዚሁ ረመዿን ስንትና ስንት ወዳጆችን፣ ጎረቤት እና ቅርብ ሰዎችን አጥተናል! ✨
ይህ የተባረከ ወር በ ዓመት 1 ግዜ ብቻ የሚያልፍ የሆነ ወር ነው ቀጣይ ዓመት ይህን ወር ድጋሚ ማግኘትህን ወይም ደግሞ ከዚያ በፊት መሞትህን አታውቅም ስለዚህ በዚህ ወር ልትጠነክር እና ወደ አላህ የሚያቀርቡህን ነገራቶች በመተግበር ልትፈጥን ይገባል፤ እንዲሁም ከአላህ ቅጣት የሚያድኑህን ሰበቦችን ለመስራት ልትበረታ የአላህ መሃርታን የሚያስገኙ ወንጀልህን ሊያሰርዙ የሚችሉ መልካም ስራዎችን ልትሰራ ይገባል ምክንያቱም ቀጣይ ዓመት ይህን ወር ድጋሚ ማግኘትህን አታውቅም! 🌷
በዚህ ወር ለሙስሊሞች የተወደደ ነው፤ ሌሊቱን በሰላት ሊቆሙ በላጩ ፤11 ረክዓ ሊሰግዱ ሁለት ሁለት እያደረጉ፤ በውስጧም ቁርዓንን አስተካክለው ባማረ መልኩ በኹሹዕ ሊያነቡ ይገባል።🌷
በሰላቱም ሩኩዕ እና ሱጁድ ሲወርዱ በእርጋታ እና በኹሹዕ ሊሆን ይገባል በሰላታቸው አይቻኮሉ ጎንበስ ቀና ብቻ አያድርጉት፤ ዋናው የሚፈለገው ልክ ነብያችን ሲሰግዱ እንደነበረው በኹሹዕ በዕርጋታ እና ልባቸውን ሰጥተው በጥሞና ያማረ አቀራርን እየቀሩ እያስተነተኑ መሆን አለበት እንጂ አንዳንድ ሰዎች በሰላት ተራዊህ እንደሚሰግዱት የችኮላ ጎንበስ ቀና ሰላት መሆን የለበትም፤ ምናልባትም እንዲህ አይነት ሰላት ተቀባይነት የሌላትና የማትበቃ ሰላት ትሆናለችና። 🌷
[ 🔈 💐 የተከበሩ ሸይኽ አብዱልዓዚዝ ቢን ባዝ አላህ ይዘንላቸውና 💐]
@sebil_tube