#ፈታዋ3
ጥያቄ :-
======
#ምግብ #በመቅመስ #ፆም ይፈርሳልን?
መልስ:-
=====
✅#ካልዋጠው በስተቀር በመቅመሱ ምክኒያት ብቻ #ፆም #አይፈርስም። ነገር ግን #አስፈላጊ ሆኖ ካልተገኘ በስተቀር #አይቅመሰው። መቅመሱ አስፈላጊ ሆኖ ቢገኝና ሲቀምሰው #ሳያስበው ወደ #ሆዱ #ቢገባ ግን #ፆሙ #አይበላሽም።
✉️ #ወላሁ_አዕለም
ምንጭ:-
[📚 فتاوا لفضيلت الشيك محمد صالح العثمين📚 ]
۩ ✨•━━━ ✽ • ✽ ━━━•✨ ۩
【 @sebil_tube 】
╚════•| ✿ |•════╝
◢ 【 @sebil_tube】 ◤
╚═━━━══•| ✿ |•═━━═══╝