ውብ ዲዛይን‼👆👆
አላህ እውን ያድርገው!
ቤተል በግ ተራ አካባቢ የተሰጠውን አዲሱን የመስጅድ ቦታ ስያሜ በተመለከተ «ተቅዋ ቁጥር 2» እና «ሹሃዳእ መስጅድ» የሚሉ ስያሜዎች አሉ።
ሹሃዳእ የሚለው ስያሜ ተነስቶ የነበረው በሸገር ሲቲ የመስጅድ ፈረሳ ዘመቻ ተቃውሞ የተነሳ ህይዎታቸውን የሰጡ ወንድሞችን በማሰብ ነበር።
ነገር ግን እነዚህ ወንድሞች የሚታሰቡበት የመስጅድ ቦታ መሰጠት ያለበት በዛው በሞቱበት አላማ በሸገር ሲቲ እንጂ በሌላ ቦታ መሆን ስሌለበት ተቅዋ ቁጥር 2 የሚለውና ካርታ ላይ ያለው ስያሜ ይሻላል። በነዚህ ወንድሞች የሚሰየመው መስጅድ እዛው ሸገር ሲቲ የሚሰጠው ይሆናል። ኢንሻ አላህ! በአጭሩ ቦታውን እንኳንም አገኘን እንጂ በስያሜው አትወዛገቡ።
https://t.me/selafeker