#እርሶ_ቢሆኑ_ምን_ያደርጋሉ!?
እሷ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ናት ፤ እሱ ደሞ የዘጠኝ እና እነዚ ልጆች ለምን8ወር ያክል በፍቅር ከቆዩ በኃላ አብዛኛውን ጊዜ አይገናኙም ከአካል ይልቅ በስልክ ና በቴክስት ማውራት ያዘወትራሉ ኢሄ ነገራቸው እየበዛ እና እየተራራቁ መጡ ከዛም ልጅቷ ልጁ ብዙ ሴቶችን እንደሚያናግር እና የገዛ ጓደኛዋን የፍቅር ጥያቄ እዳቀረበላት አወቀች💔💔 ይሁን ብላ ለሱ ካላት ፍቅር የተነሳ በትግስት አለፈች፤ ከዛም ብዙም ሳይቆይ ልደቷ እደደረሰነና ደስ እዳላት ስትነግረው "እና እኔ ምን ላርግ" የሚል ምላሽ ነበር የሰጣት😭 ልጅቷም ክፉ ሳትናገር ዝም ብላ በተከታታይ ሲበድላት ችላ በትግስት አለፈች። በስተመጨረሻ ግን እየወደደችመውም ቢሆን የሱ ለሷ ያለው ፍቅር መጥፋቱን ተረድታ እንለያይ የሚል ጥያቄ አቀረበችለት እሱም ያለምንም ማገራገር "እሺ" የሚል ምላሽ ሰጣት ልቧ ተሰበረ !!!!!💔💔💔
ወይ "ወንድም እና እህት መሆን እችላለን " አላት መቀበል ግን አልቻለችም ስልኩንም ፎቶውንም አጠፋፍታ ልትለየው ወሰነች የተወሰነ ጊዜ እራሳን በሀዘን እና በለቅሶ ካሳመመች በኋላ ወደራሷ ተመልሳ እራሷን መቀየር ጀመረች እሱንም ከነ መፈጠሩ እረሳችው። እንደቀልድ 1 አመትከ 5 ወር አስቆጠሩ በመሀል ግን እሱ በየሶሻል ሚዲያው እደተፀፀተና ከሷጋር ለመታረቅ እደፈለገ የሚያሳሱ ፅሁፎችን ትመለከታለች እናም ያ የረሳችው ፍቅር እና ናፍቆት ዳግም ያገረሽባት እና በደሉን እያወቀች በሰባራ ልቧ እያፈቀረችው ነው። ነገር ግን ለሷ እደማይሆናት እያወቀች ልታረቅ ወይስ የሚል አድምታ ውስጥ ተዘፍቃ ያፈቀረ ልቧን ታስጨንቃለች!!!!!!! ትታረቅ ወይስ ይቅርባት ?
አንተ/ቺ በሷ ቦታ ብትሆኚ/ን ምን ታረጉ ነበረ ?
@selafekerbot
https://t.me/yafekerbet