የመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪግ ሰራተኞች በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ሰራተኞቹ ሰላማዊ ሰልፍ ያካሄዱበት ምክንያት ፤ እስካሁን እየተከፈልን ያለው ደሞዝ በቂ ስላልሆነ ይጨመርልን የሚል ነው።
ላለፉት 30 አመታት በትግራይ ክልል ተቃውመህ መሰለፍ አይቻልም ነበር