Репост из: Muhammed Mekonn
👉 አዲስ ኪታብ pdf
🏝 عنوان: الواضح في تيسير منهج السلف الصالح
🏝 ርዕስ፦ የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ ገር በሆነ መልኩ ግልፅ ማድረግ
📝 للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (አላህ ይጠብቃቸው)
Pdf ን ለማግኘት👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/9512
✍ ✍🏾✍🏻 የገፅ ብዛት 313
#ሚራሱል_አንቢያእ
ተዝቆ የማያልቀው ቢያዝ ቢታፈስ
በፈለግ ያለበት በግር በፈረስ
ጠቃሚ የሆነ አንጀት የሚያርስ
በዘመን እርዝመት የማይደፈርስ
ለጠተቀመበት የሚያንፈለስስ
ሰርቶ ለሄደበት ጀነት የሚያደርስ
ጊዜ የማይሽረው የማይቀናንስ
Expired አይሆን የማይታደስ
የሚቆይ የሆነ የሙስሊሞች ቅርስ
ዘላቂ ሀብታችን የነብያት ውርስ
📝 ግጥም፦ አቡ ዒምራን
🎗▬▭▬▭▬▭▬▭▬🎗
📚 من لا يحب العلم لا خير فيه
📚 ዒልምን የማይወድ ሰው ኸይር የለውም
📝 ኢማሙ ሻፍዒይ
🏝🏝🏝 ✅✅✅ ↙️
https://t.me/AbuImranAselefy