Репост из: አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስ እሳተ-ገሞራ‼️
በአፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ዶፋን ተራራ ላይ አዲስ የፈነዳው እሳተ ገሞራ ነው።
ተመልከቱት!
ይህን ክስተት ስመለከት ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሃዲሳቸው እንዲህ ያሉትን ንግግር አስታወሰኝ➛
" نَارُكُمْ جُزْءٌ مِنْ سَبْعِينَ جُزْءًا مِنْ نَارِ جَهَنَّمَ ". قِيلَ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنْ كَانَتْ لَكَافِيَةً. قَالَ : " فُضِّلَتْ عَلَيْهِنَّ بِتِسْعَةٍ وَسِتِّينَ جُزْءًا، كُلُّهُنَّ مِثْلُ حَرِّهَا "
በዱንያ ያለችው ይቺ 🔥እሳታችሁ ከጀሀነም እሳት አንድ ሰባኛ ክፍል ናት።ነብዩም ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ተባሉ➠ያ ረሱለሏህ! ይቺ እሳት እኮ በቂ ናት። እሳቸውም እንዲህ አሉ➛የዱንያ እሳት ከጀሀነም አንጻር በ69 እጥፍ ተበልጣለች።የእያንዳንዷ ክፍል ስሜት አንድ አይነት ሲሆን
ቡኻሪይ 3265
ታዲያ የጀሀነምን ቅጣት የምንችልበት ሃይል አለን❓ቆዳችን ይችላል❓
የተከበረው ጌታችን በተከበረው ቁርኣኑ እንዲህ እያለ ያስጠነቅቀናል-
(إِنَّ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ بِـَٔایَـٰتِنَا سَوۡفَ نُصۡلِیهِمۡ نَارࣰا كُلَّمَا نَضِجَتۡ جُلُودُهُم بَدَّلۡنَـٰهُمۡ جُلُودًا غَیۡرَهَا لِیَذُوقُوا۟ ٱلۡعَذَابَۗ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَزِیزًا حَكِیمࣰا)
سورة النساء ٥٦
እነዚያን በተአምራታችን የካዱትን በእርግጥ
እሳትን እናገባቸዋለን፡፡ ስቃይን እንዲቀምሱ ቆዳዎቻቸው በተቃጠሉ ቁጥር ሌሎችን ቆዳዎች እንለውጥላቸዋለን፡፡ አሏህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡
✍https://t.me/sead429