Репост из: Muhammed Mekonn
🚫 የአላህ ታአምር በአሜሪካ ምድር
➩ አሜሪካ ትላንት በሰው ሰራሽ እሳት የፍልስጢንን ምድር ስታቃጥል አዛውንትና ህፃናትን መኖሪያቸው ቀብራቸው እንዲሆን አድርጋ ከፍርስራሽ ስር ጀናዛ ስትቀብር የምእራቡ ዐለም በድል አድራጊነት ቁጭ ብሎ እያየ ነበር ከተሞች ወደ ምድረበዳነት ሲቀየሩ እርጥብና ደረቅ ሲቃጠል ማን አለብኝ ባይዋ አሜሪካ ገና ነው ጠብቁ ትል ነበር። ፍልስጢናዊያን አቅመ ደካሞች ነፍሳቸውን ማዳን የቻሉት ሲሰደዱ ደካሞቹ የሰው ሰራሹ እሳት በላያቸው ላይ ሲለኮስ የዛሬዎቹ ደም እንባ አልቃሽ የሆሊዩድ አክተሮች በሉዋቸው ሲሉ ነበር። የእናታቸው ጡት እንደጎረሱ ከፍርስራሽ ስር የቀሩ ህፃናትን ጀናዛ ማውጥት እንዳይቻል የአሜሪካ የጦር ጀቶች የቦንብ ናዳ ሲያወርዱ የአሜሪካ ባለስልጣናት ውስኪ ያገሱ ነበር። የፍልስጢን ሰማይ በሰው ሰራሽ እሳትና በአቅመደካሞች ደም ከለሩ ሲቀየር የዛሬዎቹ የሆሊዩድ አክተሮች ፊልም ይሰሩበት ነበር።
ምንዳ በሰሩት ስራ ልክ ነውና ዛሬ እብሪተኛዋ፣ ትምክህተኛዋ፣ ማን አለብኝ ባይዋ ዠ፣ አንባ ገነኗ አሜሪካ የስራዋን ውጤት ለማየት ተገዳለች። ፍልስጢንን ለማውደም በቢሊየን ዶላይ የመደበው ባይደን ዛሬ የደረሰበትን ውድመት ለማስቆም የሚችል ዶላርም ዠ፣ መሳሪያም ፣ የምርምር ተቋምም፣ የጦርም ይሁን የተማረ ሀይል አጥቶ የሚሆነውን በቁጭት ለማየት ተገደደ።
ከአላህ የተላከው እሳት ሎስ አንጀለስ ላይ ከፊቱ የሚቆም ሀይል የለም በቃህ ባይ የለውም ሁሉንም ነገር ያቃጥላል ያወድማል ያከስማል፣ ከተማን ወደ አመድነት ይቀይራል ። ዝነኞቹ የሆሊዩድ አክተሮች ማን ይወዳደረዋል ከሚባልለት መኖሪያቸው ባዶ እጃቸውን ወጥተው የሲቃ እንባ እያነቡ አለኝ የሚሉት ነገር እሳት ሲበላው እያዩ ነው። የአሜሪካ ባለ ስልጣናት የስብእና ዝቅጠትና የማንነት ማዝቀጫ ፋብሪካ የሆነውን ሆሊዩድን እሳቱ ሲበላው ለማየት እየተገደዱ ነው። ያ የዝቅጠት ፋብሪካ ሆሊዩድ ያ ፈጣሪ የሚባል ነገር የለም የሚሉ አክተሮች የሞሉበት የኩፍር መናሃሪያ የሆነው ሆሊዩድ እሳቱ ደረስኩ እያለው የይድረሱልኝ ጣር እያሰማ ሲሆን ጣኦቱ ባይደን እንደ ድንጋይ ቆሞ ከመቅረት ውጪ አማራጭ አጥቷል።
የትኛውን የጦር ጀት ወዴት ያሰማራ ? ወደ ማን ይተኮስ ይበል? በማን ላይ ያቧርቅ ? በድን ሆኖ መቅረትና የሚሆነውን ከማየት ውጪ መላ የለውም። ለመሆኑ ባይደን የትላንቱን የፍልስጢንንና የኑፁሃን ህዝቦቿ ዋይታና ሲቃ በአይነ ህሊናው ይቃኝ ይሆን? ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ህሊናው እብሪት ጋርዶታልና ዛሬ በንፁሀን ደም የጨቀየው እጁ የዘራውን እያጨደ ነውና ልቦናው ታውሯል። በድን ሆኖ የሚሆነውን ከማየት ውጪ አማራጭ የለውም እሱም አጋሮቹም ሺ ጊዜ አምሳያቸው ቢጨመርም ምንም ማድረግ አይችሉም ምክንያቱም የአላህን ሰራዊት የሚገጥም የለምና
የፊራኦንን ሰራዊት በውሃ ያሰመጠ፣ የኑሕ ዘመን እብሪተኞችን ከሰማይና ምድ በታዘዘ ፍል ውሃ ያጠፋ የመድየንን የሉጥንና የሰሙድን ህዝቦች በመላኢካ ጩኸት ያጠፋ አምላክ በዛሬዎቹ እብሪተኞች ላይ ከሰራዊቱ መካከል የሆነውን እሳትና አውሎ ነፋስ ልኮ አሜሪካን እያመሰ ይገኛል። የጌታህ ሰራዊት እሱ እንጂ ማንም አያውቀውም።
«وَمَا جَعَلْنَا أَصْحَابَ النَّارِ إِلَّا مَلَائِكَةً ۙ وَمَا جَعَلْنَا عِدَّتَهُمْ إِلَّا فِتْنَةً لِّلَّذِينَ كَفَرُوا لِيَسْتَيْقِنَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَيَزْدَادَ الَّذِينَ آمَنُوا إِيمَانًا ۙ وَلَا يَرْتَابَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَالْمُؤْمِنُونَ ۙ وَلِيَقُولَ الَّذِينَ فِي قُلُوبِهِم مَّرَضٌ وَالْكَافِرُونَ مَاذَا أَرَادَ اللَّهُ بِهَٰذَا مَثَلًا ۚ كَذَٰلِكَ يُضِلُّ اللَّهُ مَن يَشَاءُ وَيَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَمَا يَعْلَمُ جُنُودَ رَبِّكَ إِلَّا هُوَ ۚ وَمَا هِيَ إِلَّا ذِكْرَىٰ لِلْبَشَرِ »
المدثر ٣١
"የእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም። እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል የሚሻውንም ያቀናል የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም። እርሷም (የሰቀር እሳት) ለሰዎች መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለችም።"
ይህ ዛሬ በአሜሪካ ባለስልጣናት ላይ ምፅዓት የሚመስለው እሳት አኼራ ላይ ከሚጠብቃቸው አንፃር ኢምንት ነው። ሩቅ ይመስላቸዋል ግን ቅርብ ነው። ወደ አላህ ተመልሰው ለአላህ ትእዛዝ እስካላደሩ ድረስ። እስኪ የዛን ቀን ሁኔታ በቁርኣን ገለፃ እናስተውለው፦
إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል።
وَنَرَاهُ قَرِيبًا
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِ
ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን
وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ
ጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ (ነፋስ እንደሚያበረው) በሚኾኑበት ቀን
وَلَا يَسْأَلُ حَمِيمٌ حَمِيمًا
ዘመድም ዘመድን በማይጠይቅበት ቀን፤ (መላሽ የለውም)
يُبَصَّرُونَهُمْ ۚ يَوَدُّ الْمُجْرِمُ لَوْ يَفْتَدِي مِنْ عَذَابِ يَوْمِئِذٍ بِبَنِيهِ
(ዘመዶቻቸውን) ያዩዋቸዋል፡፡ አመጸኛው ከዚያ ቀን ስቃይ (ነፍሱን) በልጆቹ ሊበዥ ይመኛል፡፡
وَصَاحِبَتِهِ وَأَخِيهِ
በሚስቱም በወንድሙም
وَفَصِيلَتِهِ الَّتِي تُؤْوِيهِ
በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው
وَمَن فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا ثُمَّ يُنجِيهِ
በምድርም ላይ ባለው ሁሉ (ሊበዥ) ከዚያም ሊያድነው (ይመኛል)
كَلَّا ۖ إِنَّهَا لَظَىٰ
ይተው! እርሷ (እሳቲቱ) ለዟ ናት
نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰ
የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡
تَدْعُو مَنْ أَدْبَرَ وَتَوَلَّىٰ
(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች።
ሱረቱል መዓሪጅ ከአንቀፅ 6 –17
እነዚያ የአላህን ባሮች የሚፈትኑ አካላት ተውበት አድርገው ካልተመለሱ ምን እንደሚጠብቃቸው በሚከተለው የአላህ ቃል እናያለን፦
«إِنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِ»
البروج ١٠
"እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው። ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡"
➧ ለማንኛውም እኛ ለእነዚህ አካላት የምንለው ሂዳያ የሚገባቸውን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው። ሂዳያ የማይገባቸውን ደግሞ በጥበቡና ፍትሀዊነቱ የሚገባቸውን ይስጣቸው ነው።
https://t.me/AbuImranAselefy/9618
https://t.me/bahruteka